Register as a Yango Driver in Minutes
Yango by Mereq
What you need
- A phone number registered with Telebirr
- Your driving licence and vehicle documents
- A few minutes
How to register
- Open reg.yango.et on any browser
- Verify your phone number
- Upload your documents
- Open Yango Pro and sign in
That is it. Our support team reviews your documents and gets you on the road. Need help? Call 6334.
ምን ያስፈልግዎታል
- በቴሌብር የተመዘገበ ስልክ ቁጥር
- የመንጃ ፍቃድዎ እና የተሽከርካሪ ሰነዶች
- ጥቂት ደቂቃዎች
እንዴት መመዝገብ እንደሚቻል
- reg.yango.et ን በማንኛውም ብራውዘር ይክፈቱ
- ስልክ ቁጥርዎን ያረጋግጡ
- ሰነዶችዎን ይጫኑ
- Yango Pro ን ከፍተው ይግቡ
ይኸው ነው። እርዳታ ይፈልጋሉ? 6334 ይደውሉ።